ጣና ክፍለ ከተማ ወደ አንደኛ ሊግ መግባቱን አረጋግጧል

እንኳን ደስ አላችሁ!! ጣና ክፍለ ከተማ ወደ አንደኛ ሊግ መግባቱን አረጋግጧል!! ባሕር ዳር(ሐምሌ15/2016 ዓ/ም)፣ የአማራ ክልልን ወካዩ የጣና ክፍለ ከተማ በክልል ክለቦች ሻምፒዮናው ሶስተኛ በመውጣት ወደ አንደኛ ሊግ መግባቱን አረጋግጧል፡፡ ባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ በሁሉም የከተማችን ክፍለ ከተሞች በሚያደርገው የታዳጊዎች ውድድር ከፍተኛ ነጥብ እያስመዘገበ ለመሆኑ ጣና ክፍለ ከተማ ምስክር ሆኗል፡፡ በተጨማሪም በ2016 በጀት ዓሜ…