በባሕር ዳር ከነማ ስፖርት ክለብ ውስጥ የወንዶች እግር ኳስ በፕሪሜርሊግ ደረጃ ፣ የሴቶች እግር ኳስ ዲቪዞን ፣ የእጅ ኳስ በፕሪሜርሊግ ደረጃ በከፍተኛ በግጥሚያ ነጥቦች እና አቅም ደረጃ ላይ የሚገኙ ክበቦች ይገኙበታል፡፡ በተጨማሪም ከ23 ዓመት በታች “ቡድን ቢ” በተሰኘ ተተኪ ቡድን ያለ ሲሆን ከ17 ዓመት በታች በሁለቱም ጾታ ቡድኖች ታዳጊ ተጫዋቾችን በተተኪነት በማሰልጠን ላይ ይገኛል፡፡ ባሕር ዳር ስፖርት ክለብ ከ12 ዓመት በታች በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በሚገኙ በ6ቱም ክፍለ ከተሞች በማሰልጠንና ታዳጊ እና ተተኪ ቡድኖችን በመፍጠር ላይ እየተጋ ነው፡፡ በዚህም መሰረት በአጠቃላይ ባሕር ዳር ስፖርት ክለብ ከ270 በላይ ስታፍ ማለትም ተጫዋች፣ አሰልጣኝ የአስተዳደር ሰራተኞች እና ደጋፊ ሰራተኞችን በማቀፍ ደምወዝና ማበረታቻ እየከፈለ በመስራት ላይ የሚገኝ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህዝብ ቀዳሚ እና ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገን ክለብ ነው፡፡
About Bahir Dar Kenema
Vision
To see Bahadar Kenema Sports Club in the year 2020 as a strong and grassroots sports club.
Mission
To build an effective sports club with a modern equipped system
Values
- Establishing a clear accountability system
- Playing a sports game
- being ready for change
- Building a good image for the club
- To produce productive and competent sportsmen
- Being competitive and effective
- Creating a strong team spirit
Objective
Club members
List of members should be here
Board Membres
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.
Member 1