ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል

ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል

ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል ለመቻል ስፖርት ክለብ ሲጫወት የነበረው ግርማ ዲሳሳ ለአንድ ዓመት ለባሕር ዳር ከተማ ለመጫወት የሚያስችለውን የኮንትራት ውል የፈረመ ሲሆን ከዚህ ቀደም ለባህር ዳር ከተማ ሲጫወት የነበረ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች የነበረው ወንድሜነህ ደረጀ እንደዚሁ ለ2 ዓመት ለባህር ዳር ከተማ የሚጫወትበትን የኮንትራት ውል…