ይሄነው የማታ ቀጣይ ሁለት ዓመት ኮንትራት ውሉን አራዝሟል፡፡
| | |

ይሄነው የማታ ቀጣይ ሁለት ዓመት ኮንትራት ውሉን አራዝሟል፡፡

ከታዳጊ ክለባችን ያደገው ይሄነው የማታ ቀጣይ ሁለት ዓመት ኮንትራት ውሉን አራዝሟል፡፡ባሕር ዳር በ2016/17 የዝውውር መስኮትና ተጫዋቾች ፊርማ ይሄነው የማታን ሲያስፈርም ሁለተኛው ሲሆን ፍጹም ፍትህአለውን ለቀጣይ ሶስት አመታት ውል በማራዘም ያስፈረመ መሆኑ ይታወሳል፡፡ድል ለባሕር ዳር ከተማ The Office of PR & Communications, Bahir Dar City Sport Club #followfollowfollow Bahir Dar City FC on Social Media: Website:…