Similar Posts
Matching ባሕር ዳር ከተማ ከወልዋሎ
#የ2017 ኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_1ኛ_ሳምንት_ጨዋታ Ethiopian Premier League.. ባሕር ዳር ከተማ ከወልዋሎ የ2017 መጀመሪያው የጣናው ሞገድ ጨዋታ ቅዳሜ መስከረም 11/2017 ምሽት 1:00 ሰዓት ድሬዳዋ ኢ/ስታዲየም ድል ለጣናው ሞገድ ባሕርዳር ከተማ!! ሞገዱን ተከትዬ
ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል
ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል ለመቻል ስፖርት ክለብ ሲጫወት የነበረው ግርማ ዲሳሳ ለአንድ ዓመት ለባሕር ዳር ከተማ ለመጫወት የሚያስችለውን የኮንትራት ውል የፈረመ ሲሆን ከዚህ ቀደም ለባህር ዳር ከተማ ሲጫወት የነበረ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች የነበረው ወንድሜነህ ደረጀ እንደዚሁ ለ2 ዓመት ለባህር ዳር ከተማ የሚጫወትበትን የኮንትራት ውል…
የባሕርዳር ከነማ ሶስት ተጫዋቾች በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር በኮከብ እጩ ነት ቀረቡ።
የባሕርዳር ከነማ ሶስት ተጫዋቾች በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር በኮከብ እጩ ነት ቀረቡ። ሰኔ 26/2015ዓ/ም (ባሕርዳር ከነማ ስፖርት ከለብ፣ ባሕር ዳር) የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጨዋች ለመምረጥ በተደረገው እጩ ምልመላ ላይ ባሕርዳር ከነማ ሶስት እጩዎችን ማስመዝገብ ችሏል። በዚህ መሰረትም በእጩነት ከቀረቡ 7 እጩ ኮከብ ተጨዋቾች ውስጥ 3ቱ ከባሕርዳር ከነማ መመልመላቸው ይፋ ሆኗል። በመሆኑም ፉዓድዳር…