የሜዳው ጀግና ነው ንጉሱ
የድል ሰንደቁ ሁሌ የሱ
ማሸነፍ መለያ አርማ
የኛ የኛ የኛ ባህር ዳር ከነማ
ሆ ሆ ሆ ሆ የጣናው ሞገድ
ሆ ሆ ሆ ሆ ባህር ዳር ከነማ
እንደ ጣና መልክ ሰማያዊውን ተላብሰን

ያባኮስትርን ወኔ ጀግንነት ደርበን
ሁሌም ከጎንህ አለን በሁሉም አለን አለን
ብታስቆጥር ቢቆጠር ጎንህ አለን አክብረን
ሆ
አንሰጋም ከቶ
ሆ
 እንተን ይዘን
ሆ
ድል ድል ብቻነው
ሆ
መቼ አፍረን
ሆ
ከደማችነህ
ሆ
ከስጋችን
ሆ
ወደፊት ብቻ
ሆ
ክለባችን
ሆ ሆ ሆ ሆ
 የጣናው ሞገድ
ሆ ሆ ሆ ሆ
ባህር ዳር ከነማ
ሆ ሆ ሆ ሆ
 የጣናው ሞገድ
ሆ ሆ ሆ ሆ
ባህር ዳር ከነማ
ልሳን ድምፅ ነህ ለውቧ ደማቅ ከተማ
ባንተ ነው ዘልቆ ማንነታችን የሚሰማ
ዝለቅ ከጎሉ ቦታ እናዚም የድል ዜማ
በሄድንበት ቁንጮ ነን ያሸናፊዎች ማማ
ሆ
ብስክሌቱ አይቀር
ሆ
ዘንባባ ዛፉ
ሆ
ሁሉም አንተን ነው
ሆ
የሚደግፉ
ሆ
ጉሮ ወሸባ
ሆ
ድሌ ነው ድሌ

ሆ

ዜማው ደስታነው

ሆ
በላይ ነህ ሁሌ
ገና ነው ገና
ሆ
መቼ ተነክቶ
ሆ
ስምህ ከዳር ዳር
ሆ
ይሰማል ናኝቶ
ሆ
አንቀርም መቼም
ሆ
ኖሮህ ጨዋታ
ሆ
አብረንነን ሁሌም
ሆ
በሄድከው ቦታ
ሆሆሆሆ የጣናው ሞገድ
ሆ ሆ ሆ ሆ ባህር ዳር ከነማ