ይሄነው የማታ
ከታዳጊ ክለባችን ያደገው ይሄነው የማታ ቀጣይ ሁለት ዓመት ኮንትራት ውሉን አራዝሟል፡፡
ባሕር ዳር በ2016/17 የዝውውር መስኮትና ተጫዋቾች ፊርማ ይሄነው የማታን ሲያስፈርም ሁለተኛው ሲሆን ፍጹም ፍትህአለውን ለቀጣይ ሶስት አመታት ውል በማራዘም ያስፈረመ መሆኑ ይታወሳል፡፡
ድል ለባሕር ዳር ከተማ
The Office of PR & Communications, Bahir Dar City Sport Club
#followfollowfollow Bahir Dar City FC on Social Media:
Victory for Wave of Lake Tana!
Office of PR & Communications, Bahir Dar city Sport Club

Similar Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *