It will be remembered that Duresa Shubisa left the country where he was playing in 2016 without the club’s recognition.
However, he submitted a letter of apology to Bahirdar City Sports Club, expressing regret for his recent actions
However, he submitted a letter of apology to Bahirdar City Sports Club, expressing regret for his recent actions
በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጣናው ሞገድ አምበሎች ፍሬው ሰለሞን እና ፍሬዘር ካሳ በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማን በአምበልነት የሚመሩ ተጫዋቾችን ክለቡ መርጧል። የ2017 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታቸውን ከወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ጋር በማድረግ የጀምሩት የጣና ሞገዶቹ በውድድር ዓመቱ አምበል አድርገው የሾሟቸውን ተጫዋቾች ይፋ አድርጓል። በዚህም የቀድሞው ሀላባ ከተማ ፣ ሙገር ሲሚንቶ ፣ ሃዋሳ ከተማ ፣…
Mr. Abrham Assefa Alemu Executive chairman About Abraham A. Abrham is the Chairman of Bahir Dar Kenema Sports club and is a public administrator with experience in culture, tourism, youth and sport filed. He is excellent at , public relations, event organizations, and marketing. He has a BA in Tourism Management from the University of…
Bahir Dar City Sport Club: Get Connected! #Exciting_news! Bahir Dar City Sport Club (also known as Bahir Dar Kenema) has launched a brand new Public Relations and Communication department! We’re thrilled to announce the development of our official website and establishment of eight social media channels dedicated to keeping you informed and connected to the…
እንኳን ደስ አላችሁ!! ጣና ክፍለ ከተማ ወደ አንደኛ ሊግ መግባቱን አረጋግጧል!! ባሕር ዳር(ሐምሌ15/2016 ዓ/ም)፣ የአማራ ክልልን ወካዩ የጣና ክፍለ ከተማ በክልል ክለቦች ሻምፒዮናው ሶስተኛ በመውጣት ወደ አንደኛ ሊግ መግባቱን አረጋግጧል፡፡ ባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ በሁሉም የከተማችን ክፍለ ከተሞች በሚያደርገው የታዳጊዎች ውድድር ከፍተኛ ነጥብ እያስመዘገበ ለመሆኑ ጣና ክፍለ ከተማ ምስክር ሆኗል፡፡ በተጨማሪም በ2016 በጀት ዓሜ…
የጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከተማ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ሰላሳኛ ሳምንት ሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም የአመቱን የመጨረሻውን ጨዋታ አካሂዶ ነበር። በአመቱ የተካሄዱ የ30ሳምንታት ጨዋታዎች በድል የኳስ ሜዳ የተለየ ዘዬውን እየተጠቀመ የሜዳ ውስጥ ጥበብን ሲያስኮመኩመን ከርሟል። ብዙዎችም አድናቆትን ችረውታል። ድንቅ የአጨዋወት ጥበብን የተካኑ የዘምባባው ስር የሞገዱ ልጆች ከበርካታ ቡድኖች ላይ ነጥብ ነጥቀዋል፣ ነጥብ ተጋርተዋል፣…
Bahir Dar City Begins Season with a Victory The match, played on September 11th as part of the Ethiopian Premier League’s opening round, saw Bahir Dar City dominate from the beginning. Their offensive prowess and strong defensive organization proved too much for Wolwalo Adigrat to handle. The lone goal of the match arrived in the…
No products in the cart.