Bahir dar City Sport Club Governing Board Officials
Bahir dar City Sport Club Governing Board Officials
for Bahir Dar City, extended his contract for the next three years Fitsum has extended his contract to play for Bahir Dar City for the next three years. Fitsum has signed a contract with Bahir Dar City Sports Club to play for the main football team for the next three years.
ከታዳጊ ክለባችን ያደገው ይሄነው የማታ ቀጣይ ሁለት ዓመት ኮንትራት ውሉን አራዝሟል፡፡ባሕር ዳር በ2016/17 የዝውውር መስኮትና ተጫዋቾች ፊርማ ይሄነው የማታን ሲያስፈርም ሁለተኛው ሲሆን ፍጹም ፍትህአለውን ለቀጣይ ሶስት አመታት ውል በማራዘም ያስፈረመ መሆኑ ይታወሳል፡፡ድል ለባሕር ዳር ከተማ The Office of PR & Communications, Bahir Dar City Sport Club #followfollowfollow Bahir Dar City FC on Social Media: Website:…
The Wave of Lake Tana – Bahirdar City Sports Club will tirelessly try to modernize football for our country by respecting the procedures, rules, and regulations issued by the country, and fighting those who work outside the law. From the transfer to the game time, we will fight for the victory of the Wave of…
በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጣናው ሞገድ አምበሎች ፍሬው ሰለሞን እና ፍሬዘር ካሳ በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማን በአምበልነት የሚመሩ ተጫዋቾችን ክለቡ መርጧል። የ2017 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታቸውን ከወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ጋር በማድረግ የጀምሩት የጣና ሞገዶቹ በውድድር ዓመቱ አምበል አድርገው የሾሟቸውን ተጫዋቾች ይፋ አድርጓል። በዚህም የቀድሞው ሀላባ ከተማ ፣ ሙገር ሲሚንቶ ፣ ሃዋሳ ከተማ ፣…
Bahirdar City(AKA Kenema) Sports Club Nurturing Young Talent Through Citywide Youth League Bahir Dar, [8 July 2024] – Bahirdar Kenema Sports Club is actively investing in the future of football by organizing a youth league across all sub-cities of Bahir Dar. The competition, which has seen spirited matches between Emperor Tewodros, Belay Zeleke, Minilk the…
እንኳን ደስ አላችሁ!! ጣና ክፍለ ከተማ ወደ አንደኛ ሊግ መግባቱን አረጋግጧል!! ባሕር ዳር(ሐምሌ15/2016 ዓ/ም)፣ የአማራ ክልልን ወካዩ የጣና ክፍለ ከተማ በክልል ክለቦች ሻምፒዮናው ሶስተኛ በመውጣት ወደ አንደኛ ሊግ መግባቱን አረጋግጧል፡፡ ባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ በሁሉም የከተማችን ክፍለ ከተሞች በሚያደርገው የታዳጊዎች ውድድር ከፍተኛ ነጥብ እያስመዘገበ ለመሆኑ ጣና ክፍለ ከተማ ምስክር ሆኗል፡፡ በተጨማሪም በ2016 በጀት ዓሜ…
No products in the cart.