ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል
ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል
ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋልግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል

ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል

ለመቻል ስፖርት ክለብ ሲጫወት የነበረው ግርማ ዲሳሳ ለአንድ ዓመት ለባሕር ዳር ከተማ ለመጫወት የሚያስችለውን የኮንትራት ውል የፈረመ ሲሆን ከዚህ ቀደም ለባህር ዳር ከተማ ሲጫወት የነበረ መሆኑ ይታወሳል፡፡
ለኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች የነበረው ወንድሜነህ ደረጀ እንደዚሁ ለ2 ዓመት ለባህር ዳር ከተማ የሚጫወትበትን የኮንትራት ውል የፈረመ ሲሆን ልክ እንደ ግርማ ሁሉ ወንድሜነህም ከባሕር ዳር ከተማ ጋር ሲዋዋል ለሁለተኛ ጊዜ ነው፡፡
ወንድሜነህ ደረጀ ከዚህ ቀደም 13 ቁጥርን ለብሶ በተከላካይነት ለባህር ዳር ከተማ ሲጫወት ነበረ ሲሆን ለ2 ዓመት ለመጫወት ከቡና ጋር በመፈራረሙ ባህርዳር ከተማን ሊለቅ ችሏል፡፡ ቆይቶ ክለቡን ሲለቅ በደጋፊዎች በኩል
‹‹አንተን ካይኔ ሳጣ ቀሏል ትከሻየ
ናና ወንድሜነህ ጋሻ መከታየ››
ተብሎለት ነበር፡፡
ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ እንኳን ወደ ቀድሞ ቤታችሁ በደህና መጣችሁ እንላለን፡፡
The Office of PR & Communications, Bahir Dar City Sport Club
Bahir Dar City FC on Social Media:
Victory for Wave of Lake Tana!

Similar Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *