የሜዳው ጀግና ነው ንጉሱ የድል ሰንደቁ ሁሌ የሱ ማሸነፍ መለያ አርማ የኛ የኛ የኛ ባህር ዳር ከነማ ሆ ሆ ሆ ሆ የጣናው ሞገድ ሆ ሆ ሆ ሆ ባህር ዳር ከነማ እንደ ጣና መልክ ሰማያዊውን ተላብሰን ያባኮስትርን ወኔ ጀግንነት ደርበን ሁሌም ከጎንህ አለን በሁሉም አለን አለን ብታስቆጥር ቢቆጠር ጎንህ አለን አክብረን ሆ አንሰጋም ከቶ ሆ እንተን ይዘን ሆ ድል ድል ብቻነው ሆ መቼ አፍረን ሆ ከደማችነህ ሆ ከስጋችን ሆ ወደፊት ብቻ ሆ ክለባችን ሆ ሆ ሆ ሆ የጣናው ሞገድ ሆ ሆ ሆ ሆ ባህር ዳር ከነማ ሆ ሆ ሆ ሆ የጣናው ሞገድ ሆ ሆ ሆ ሆ ባህር ዳር ከነማ ልሳን ድምፅ ነህ ለውቧ ደማቅ ከተማ ባንተ ነው ዘልቆ ማንነታችን የሚሰማ ዝለቅ ከጎሉ ቦታ እናዚም የድል ዜማ በሄድንበት ቁንጮ ነን ያሸናፊዎች ማማ ሆ ብስክሌቱ አይቀር ሆ ዘንባባ ዛፉ ሆ ሁሉም አንተን ነው ሆ የሚደግፉ ሆ ጉሮ ወሸባ ሆ ድሌ ነው ድሌ ሆ ዜማው ደስታነው ሆ በላይ ነህ ሁሌ ገና ነው ገና ሆ መቼ ተነክቶ ሆ ስምህ ከዳር ዳር ሆ ይሰማል ናኝቶ ሆ አንቀርም መቼም ሆ ኖሮህ ጨዋታ ሆ አብረንነን ሁሌም ሆ በሄድከው ቦታ ሆሆሆሆ የጣናው ሞገድ ሆ ሆ ሆ ሆ ባህር ዳር ከነማ
No products in the cart.