Similar Posts
ፍቅረ ሚካኤል አለሙ (አቢ)ከባሕርዳር ከተማ ጋር …
ፍቅረ ሚካኤልና ዳንኤል ፍቅረ ሚካኤል አለሙ (አቢ)ከባሕርዳር ከተማ ጋር የአንድ አመት ኮንትራቱን የፈረመ ሲሆን በአዲስ ፈራሚነት ለአንድ አመት ደግሞ እና ዳንዔል ሐይሉ ከጣናው ሞገድ ለአንድ አመት የሚጫወትበትን ስምምነት ፈጽሟል፡፡
Fitsum Fithalew, who was playing as a defender …
for Bahir Dar City, extended his contract for the next three years Fitsum has extended his contract to play for Bahir Dar City for the next three years. Fitsum has signed a contract with Bahir Dar City Sports Club to play for the main football team for the next three years.
የባህር ዳር ከነማ መዝሙር
የሜዳው ጀግና ነው ንጉሱ የድል ሰንደቁ ሁሌ የሱ ማሸነፍ መለያ አርማ የኛ የኛ የኛ ባህር ዳር ከነማ ሆ ሆ ሆ ሆ የጣናው ሞገድ ሆ ሆ ሆ ሆ ባህር ዳር ከነማ እንደ ጣና መልክ ሰማያዊውን ተላብሰን ያባኮስትርን ወኔ ጀግንነት ደርበን ሁሌም ከጎንህ አለን በሁሉም አለን አለን ብታስቆጥር ቢቆጠር ጎንህ አለን አክብረን ሆ አንሰጋም ከቶ ሆ እንተን…
ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል
ግርማ ዲሳሳ እና ወንድሜነህ ደረጀ በድጋሜ ከባሕር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ተገናኝተዋል ለመቻል ስፖርት ክለብ ሲጫወት የነበረው ግርማ ዲሳሳ ለአንድ ዓመት ለባሕር ዳር ከተማ ለመጫወት የሚያስችለውን የኮንትራት ውል የፈረመ ሲሆን ከዚህ ቀደም ለባህር ዳር ከተማ ሲጫወት የነበረ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች የነበረው ወንድሜነህ ደረጀ እንደዚሁ ለ2 ዓመት ለባህር ዳር ከተማ የሚጫወትበትን የኮንትራት ውል…