የባሕርዳር ከነማ ሶስት ተጫዋቾች  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር በኮከብ እጩ ነት ቀረቡ።

የባሕርዳር ከነማ ሶስት ተጫዋቾች በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር በኮከብ እጩ ነት ቀረቡ።

የባሕርዳር ከነማ ሶስት ተጫዋቾች በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር በኮከብ እጩ ነት ቀረቡ። ሰኔ 26/2015ዓ/ም (ባሕርዳር ከነማ ስፖርት ከለብ፣ ባሕር ዳር) የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጨዋች ለመምረጥ በተደረገው እጩ ምልመላ ላይ ባሕርዳር ከነማ ሶስት እጩዎችን ማስመዝገብ ችሏል። በዚህ መሰረትም በእጩነት ከቀረቡ 7 እጩ ኮከብ ተጨዋቾች ውስጥ 3ቱ ከባሕርዳር ከነማ መመልመላቸው ይፋ ሆኗል። በመሆኑም ፉዓድዳር…